Friday, April 25, 2014

Zone9: ስድስት የዞን 9 ጦማርያን በመንግሥት ተያዙ፣ በአስቸኳይ እንዲፈቱ እንጠይቃለን

Zone9: ስድስት የዞን 9 ጦማርያን በመንግሥት ተያዙ፣ በአስቸኳይ እንዲፈቱ እንጠይቃለን: ዛሬ አርብ ሚያዝያ 17 ቀን 2006 አመሻሹ ላይ 11፡20 ገደማ ስድስት የዞን ዘጠኝ ጦማርያን አባላት የሆኑት ጓደኞቻችን በመንግስት የጸጥታ ሀይሎች ከያሉበት ተይዘዋል፡፡ እነርሱም ናትናኤል ፈለቀ፣ በፍቃዱ ሀይሉ፣ አ...